አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም ለክለቡ ትክክለኛ ሰው መሆኑን እንደሚያምን ተናገረ፡፡ የ39 አመቱ ተጫዋች በጥቅምት ወር የተሰናበቱትን ኤሪክ ቴን ሃግን በመተካት የሁለት ...
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲሱን “የኦሬሽኒክ” ባለስቲክ ሚሳኤል በጅምላ እንዲመረት ትዕዛዝ መስጠታቸውን ገለጹ፡፡ ሚሳይሉ በጅምላ እንዲመረት የታዘዘው በዚህ ሳምንት በዩክሬን ውስጥ ...
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ባለፉት 48 ሰአታት በፈጸመችው የአየር ጥቃት 120 ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተነገረ፡፡ በሰሜናዊው ጋዛ በሚገኝ ሆስፒታል በደረሰው ጥቃት ከሞቱት ሰዎች ባለፈ የህክምና ሰራተኞች ...
በአሁኑ ወቅት ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ሮቦቶች በአለም አቀፍ ደረጃ በስራ ላይ የሚገኙ ሲሆን በ2023 በስራ ላይ የተሰማሩ ሮቦቶች ከ2022ቱ በ10 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢንተርናሽናናል ...
"ባለፈው ጥቅምት ወር በተካሄደው የኤልክላሲኮ ጨዋታ በሁለት ተጨዋቾች ላይ የዘረኝነት ስድብ የተሳደቡ ሶስት ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል"ብሏል። "የተያዙት ግለሰቦች የሁለቱን የእግርኳስ ተጨዋቿች ...
በኢራን በሚደገፈው ሄዝቦላ ላይ እየፈጸመች ያለውን ጥቃት አጠናክራ የቀጠለችው እስራኤል በትናንትናው እለት ማዕከላዊ ቤይሩትን ያናወጠ ጥቃት መፈጸሟን ሮይተርስ የጸጥታ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
ሩሲያ በአለማቀፍ ደረጃ ከሚካሄደው የበለጸገ ዩራኒየም ሽያጭ 40 በመቶ ድርሻ አላት። የአለማችን ግዙፉ የዩራኒየም ማብለያ ያላት ሞስኮ ከምርቱ በየአመቱ ከ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር በላይ ታገኛለች። ...
ዩክሬን ሚሳይሉ በሰአት 13ሺ ኪሎሜትር እንደሚጓዝ እና ኢላማ ለመምታት 15 ደቂቃ እንደማፈጅበት ገልጻለች የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ የኦሬሽንክ ሚሳይል ክምችት እንዳላት እና በውጊያ ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬ ህዳር 14 2017 አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123.6459 ብር ገዝቶ በ126.1188 ብር እየሸጠ እንደሚገኝ ባወጣው የምንዛሬ ተመን ጠቁሟል። ብርሃን ባንክ አንድ ዶላርን ...
በዓለማችን ላይ 1 ነጥብ 25 ቢሊዮን ህዝብ ትምባሆ ተጠቃሚ ሲሆን የአጫሾች ቁጥር አንድ ጊዜ ቅናሽ አሳይቶ ነበር። በ2000 ላይ በተደረገ ጥናት በመላው የዓለማችን ሀገራት በተወሰደ ናሙና ከ5ቱ ...
የአሜሪካዊው ቢሊየነር ኢለን መስክ ንብረት የሆነው የባዮ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ኒውራሊንክ ባለፈው ጥር ወር የመጀመሪያውን ችፕስ በሰው አእምሮ ውስጥ መቅበሩ ይታወሳል፡፡ የመስክ ባዮቴክ ኩባንያ የ30 ...
የሀንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን የአለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድቤት (አይሲሲ) በእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ ተቃወሙ። ...