ቡድናቸው ተከታታይ 5ኛ ጨዋታ የተሸነፈው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ “እውነታውን ተቀብለን ይህን መስበር አለብን” ብለዋል ...
የስፔኗ ባርሴሎና ከተማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋ ተወዶብናል በማለት ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል። 22 ሺህ የሚሆኑ የባርሴሎና ከተማ ነዋሪዎች በትናንትናው እለት በወጡት የተቃውሞ ሰልፍ፤ ...
የዓለማችን ቁጥር ሁለት ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው ቻይና አዲስ የወርቅ ማዕድን በሁናን ግዛት አግኝታለች፡፡ እንደ ሽንዋ ዜና አገልግሎት ዘገባ ከሆነ የሁና ጂኦሎጂ ማዕከል ባደረገው የማዕድን ፍለጋ ...
ባሳለፍነው ነሀሴ ላይ በተጀመረው የኩርስክ ግዛት ጦርነት ዩክሬን ከ 1 ሺህ 200 በላይ ስፋት ያለው አካባቢን ተቆጣጥራለች፡፡ ይሁንና ሩሲያ እንደታሰበው በምስራቅ ዩክሬን በኩል የሰማራችውን ጦር ወደ ኋላ እንዲያፈገፍግ ከማድረግ ይልቅ ወደ ፊት እንዲገፋ አድርጋለች፡፡ ...
"ባለፈው ጥቅምት ወር በተካሄደው የኤልክላሲኮ ጨዋታ በሁለት ተጨዋቾች ላይ የዘረኝነት ስድብ የተሳደቡ ሶስት ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል"ብሏል። "የተያዙት ግለሰቦች የሁለቱን የእግርኳስ ተጨዋቿች ...
አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም ለክለቡ ትክክለኛ ሰው መሆኑን እንደሚያምን ተናገረ፡፡ የ39 አመቱ ተጫዋች በጥቅምት ወር የተሰናበቱትን ኤሪክ ቴን ሃግን በመተካት የሁለት ...
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ባለፉት 48 ሰአታት በፈጸመችው የአየር ጥቃት 120 ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተነገረ፡፡ በሰሜናዊው ጋዛ በሚገኝ ሆስፒታል በደረሰው ጥቃት ከሞቱት ሰዎች ባለፈ የህክምና ሰራተኞች ...
በአሁኑ ወቅት ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ሮቦቶች በአለም አቀፍ ደረጃ በስራ ላይ የሚገኙ ሲሆን በ2023 በስራ ላይ የተሰማሩ ሮቦቶች ከ2022ቱ በ10 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢንተርናሽናናል ...
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አዲሱን “የኦሬሽኒክ” ባለስቲክ ሚሳኤል በጅምላ እንዲመረት ትዕዛዝ መስጠታቸውን ገለጹ፡፡ ሚሳይሉ በጅምላ እንዲመረት የታዘዘው በዚህ ሳምንት በዩክሬን ውስጥ ...
በዓለማችን ላይ 1 ነጥብ 25 ቢሊዮን ህዝብ ትምባሆ ተጠቃሚ ሲሆን የአጫሾች ቁጥር አንድ ጊዜ ቅናሽ አሳይቶ ነበር። በ2000 ላይ በተደረገ ጥናት በመላው የዓለማችን ሀገራት በተወሰደ ናሙና ከ5ቱ ...
የቀድሞ የብሪታንያ መከላከያ ሚኒስትር ሰር ጋቪን ዊሊያምሰን በቀይ ባህር ላይ ወሳኝ ስትራቴጂካዊ ቦታ ስላላት የሶማሌላንድ ይፋዊ እውቅና ከትራምፕ የፖሊሲ ...
ጋርዲዮላ በውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ላይ ኮንትራቱን መጨረሱን ተከትሎ በግንቦት ወር አራተኛ ተከታታይ የሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ በቡድኑ ውስጥ የሚኖረው እጣ ...