በእንግሊዘኛ አጠራሩ ፕሮላፕስ ተብሎ የሚጠራውና በሴቷ የመራቢያ አካላት ውስጥ ያሉ ጡንቻዎች በመላላት ወደ ውጭ የሚወጣው የማኅጸን በር ወይም ግድግዳ አብዛኛውን ጊዜ ከወሊድ በኋላ ከባድ ስራ በመስራት ...
ሀሙስ ዕለት የዩክሬይን ከተማ ዲኒፕሮ የመታው የሩስያ ሚሳይል “ለ15 ደቂቃ የተምዘገዘገ ሲሆን እኤአ ባለፈው መጋቢት 11 ከተተኮሰው የሚፈጥን ነው” ሲል የኪየቭ ከፍተኛ የስለላ ድርጅት ዓርብ ዕለት ...
" በማለት ከትላንት በስተያ ሐሙስ ዕለት አጥብቀው አውግዘዋል። የፌደራልና የክልል ባለሥልጣናት ውግዘት የመጣው፣ ሁለት የማሰቃየት እና “አንገት የማረድ” አድራጎት ሲፈጸም ያሳያሉ የተባሉ ያልተረጋገጡ ...
ዩክሬን ባለፈው ነሀሴ ወር 2016 ዓ.ም ላይ በድንገተኛ ወረራ ተቆጣጥራ የነበረውን የሩስያ ኩርስክ ግዛት ከ40 ከመቶ በላይ በላይ አጥታለች በማለት የዩክሬን ከፍተኛ ወታደራዊ ምንጭ አስታወቀ። ...
በኢትዮጵያ፣ በሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ዙርያ የሚሠሩ፣ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች የተባሉ ሁለት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በመንግሥት እግድ ...
መጭው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የከፍተኛ ባለሃብቶች ሽርክና ስራ አስኪያጅ የሆኑትን ስኮት ቢስኔት የዩናይትድ ስቴትስ ግምጃ ቤት እንዲሆኑ መምረጣቸውን አስታውቀዋል። የ62 ዓመቱ ቢስኔት ...
ማራዶና እና ሊዮኔል ሜሲን የመሳሰሉ የዓለም ኮከብ ተጫዋቾችን ባፈራችውና ሦስት ጊዜ እግር ኳስ ሻምፒዮና የሆነችው አርጀንቲና ፕሬዝዳንት ሃቪየር ሚሌ እና የእግር ኳስ ማኅበሩ ፕሬዚዳንት ክላውዲዮ ...
በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ትላንት ሐሙስ ማምሻውን ከባድ ተኩስ እንደነበረ ተገለጸ፡፡ ተኩስ የተሰማው የጸጥታ ኃይሎች የቀድሞ የደኅንነት ኃላፊውን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ከተንቀሳቀሱ በኋላ መሆኑን ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፍሎሪዳ የቀድሞ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የነበሩትን ፓም ቦንዲን ለጠቅላይ አቃቤ ሕግ አጭተዋቸዋል፡፡ የቀድሞው የምክር ቤት አባል ሪፐብሊካኑ ማት ...
"የአሜሪካ መራጮችንና ትልቅ ቦታ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች በውል አልተረዳንም ነበር" የሚል ስሜት እንዲሰማቸው ማድረጉንም አመልክተዋል። ተመራጩ ፕሬዝደንት በሚቀጥለው አስተዳደራቸው ምን ዓይነት የውጭ ...